ለፍቅር እንሩጥ ጥላቻን እናምልጥ

እኛ ፍቅር ያሸንፋሎች ነን………

ለአመታት ጨለማ ቤት ውስጥ በግፍ አስረውን በማይተካው እድሜያችን የቀለዱብንን፣ቶርች የገረፉንን፣የሰቀሉንን፣ብዙ እጅግ ብዙ ተነግሮ የማያልቅ ግፍ የሰሩብንን ለፈጣሪ ብለን እንዲሁም ለሀገራችን ሠላም ቀጣይነት ይጠቅማል ብለን ይቅር (አፉ) ብለን………"ፍቅር ያሸንፋል" የሚል ማህበር መስርተን ለሀገራችን አንድነትና አብሮነት ያቅማችንን ለመወጣት እየታገልን እንገኛለን።

የካቲት 15/2012"ለፍቅር እንሩጥ ጥላቻን እናምልጥ" በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀነውን የሩጫ ውድድር "ኦቦ በቀለ ገርባ" እንደሚገኙ በዚህ መልኩ ገልፀውልናል።

ፍቅር ያሸንፋል ማህበር በሀገራችን የተለያየ የሀሳብ ልዩነት ያላቸውን የተፎካካሪ ፓርቲ መሪዎችን እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦችን በማናገር "ለሀገር አንድነትና ለፍቅር" እንሮጣለን የሚል መልካም ምላሾችን ያገኘን መሆናችንን ስንነግራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

የካቲት 15/2012 ለይተን የምናስቀረውና ለይተን የምናመጣው "ሰው" የለም!

እኛ ፍቅርን እንጂ ጥላቻን አንሰብክም!

ስለፍቅር ሲባል ስለፀብ ካወራን ተሳስተናል
አንድ ላይ ብንሆንም ተለያይተናል……

እመኑኝ……ፍቅር ያሸንፋል!

4 Comments

 • Image placeholder

  Bereket

  Oct 22, 2019 at 09:10 pm

  ወደንዋል ቀጥሉበት

  Reply

  • User Image

   Fikir Yashenfal

   Oct 28, 2019 at 09:10 am

   እናመሰግናለን። ፍቅር ያሸንፋል

 • Image placeholder

  ቶፊቅ አማን ኤድሎ

  Oct 27, 2019 at 10:10 am

  ሁሌም ከጎናችሁ ነኝ በርቱ

  Reply

 • Image placeholder

  Aweke zeru

  Oct 27, 2019 at 11:10 am

  ከእናንተ ጋር እተባበራለሁ ፍቅር ያሸንፋል❤

  Reply

 • Image placeholder

  Teju mulatu

  Oct 28, 2019 at 08:10 am

  አባልመሆን እፈልጋለሁ ምንድነው ከኔየሚጠበቀው

  Reply

  • User Image

   Fikir Yashenfal

   Oct 28, 2019 at 09:10 am

   You can sign up on https://fikiryashenfal.org/signup

Leave a comment