ጥምቀትን በፅዳት

እንደተለመደው የፍቅራችንን እና የመተሳሰባችንን ጥግ የምናሳይበት አለም አቀፋዊ  የሆነው የጥምቀት በአል ደርሶ እኛ “ፍቅር ያሸንፋሎች” ቅዳሜ ጥር 9/2012 ከሙስሊም ክርስቲያን ወንድሞቻችን እና እሀቶቻችን ፣ ራስተፈሪያኒዝሞች እንዲሁም ከሌሎች አጋሮቻችን ጋር በመሆን በጃን ሜዳ በመገኘት የታቦት ማረፍያ የሆነውን ስፍራ በማጽዳት አንድነታችንን አሳይተናል፡፡                                      የጥምቀት በአል በ UNESCO የተመዘገበ የአለም ሃብት ነው፡፡                                                                    “ፍቅር ያሸንፋል”

Leave a comment
Be The first to comment!