የፕሮግራም ለውጥ!!!

ውድ የፍቅር ያሸንፋል ተሳታፊዎችና ወዳጆች
*********************
የካቲት 15 እሁድ ሊካሄድ የነበረው 'ለፍቅር እንሩጥ ጥላቻን እናምልጥ' የፍቅር ሩጫ፤ ለረጅም አመታት ከህዝቡ ጋር እንዳይገናኝ ተደርጎ የነበረው ተወዳጁ #አርቲስት ቴዲ አፍሮ የሚያዘጋጀውን ኮንሰርት አስመልክቶ፤ ስለ ፍቅር በፍቅር ከወዳጆቹ ጋር እንዲገናኝ እየተመኘን፤ ቲሸርትና ኩፓን የገዙ ተሳታፊዎች በጠየቁት መሠረት #የፍቅር ሩጫውን አራዝመናል።

ተለዋጭ ቀኑን በሚዲያ የምናሳውቅ ሲሆን ሩጫው በመራዘሙ ታላቅ  ይቅርታ እንጠይቃለን።
                                                               ፍቅር ያሸንፋል

 

Leave a comment
Be The first to comment!